በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የግዥ እና ንብረት ቡድን የስራ ክፍል ለከለላ ከተማ አስተዳደር ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ከያዙት በጀት ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ መሰረት፡- ሎት 1 ፡- የመኪና መለዋወጫ እቃ/ እስፔር ፓርት/ ሎት 2 ፡- የመኪና ጎማ ከነ ካለማደሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡