በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙሬ በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ማለትም ሎት-1 የትምህርት ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ አልጋ ልብስ እና ልብስ ሎት 4 ፈርኒቸር ሎት 5 ፐላንት ማሽነሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡