Berhanena Selam Printing Enterprise – Supply of Ricoh Digital Printer Spare Parts (International Tender)
የዋና መሥሪያ ቤት ነባር ሕንፃ 1ኛና 2ኛ ፎቅ የኢፖክሲ ወለል ንጣፍ ሥራ (GC 5/BC 4, 029/19) - ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማበረያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ዋናው መሥሪያ ቤት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ሥራ ክፍል ወለል በኢፖክሲ የወለል ንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 028/19 በግልፅ ጨረታ Fountain Solution፣ Round Bright Stiching Wire No 20፣ Gum Thermal CTP Plate እና Black Web Offset Ink አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 027/19 በግልፅ ጨረታ Yellow Bank Paper፣ White Wood Free Paper፣ Wood Free Paper እና Leather Board Paper አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
ልዩ ልዩ የወረቀት ግብዓቶች (Yellow Bank Paper፣ White Wood Free Paper፣ Wood Free፣ Leather Board Paper) ግዥ - ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following items.
ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል።
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) ፦ የዕቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 1,500 ኪ.ግ ግዥ፣
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) ፦ የዕቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 1,500 ኪግ ግዥ፣