የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከጉዱ ማሌ አጥር መጨረሻ አንስቶ እስከ መቅደስ ካዩማ መኖሪያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ዲች ቦይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ ከማዘጋጃ ቤት ጀርባ አንስቶ እስከ እስታዲየም መግቢያ ድረስ የኮብል እስቶን እና ዲች ቦይ ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።