የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2019 በጀት አመት ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ጽ/ቤት እና ሰራተኞች በ2019 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።