የብርሃን ጉዞ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የላብራቶሪ (ቤተሙከራ) ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።