በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ /በላይ ዘለቀ ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ለትምህርት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ ለመግዛት፣ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስና የመምህራን ጋውን ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል።