በደ/ኢ/ክ/መ/የጎፋ ዞን በበቶ ከተማ አስተዳደር በበቶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በጤና ጣቢያው የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶችን ጀነሬተሮች ፣ የተለያዩ የሞተር ሳይከሎች ፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል