አ/ማህበራችን መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አክስዮን ማህበር ለሚገነባው ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል 3B+G+16 ሕንፃ ተቋራጭና አማካሪ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡