ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድመ መደበኛ (ኬጂ) እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መደበኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም እና የስፖርት አልባሳት ለማሰራት ለማቅረብና ለማድረስ ለማሰራጨት ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።