ቪዥን ፎር ኢትዮጵያ አሶሴሽን (Vision for Ethiopia Association) በምዝገባ ቁጥር 0311 እና በቲን 0005496774 ተመዝግቦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች የበጎ አድራጎት እና የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ ሀገር በቀል ድርጅት ነው። ድርጅታችን የ2026 እ.ኤ.አ የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዱን ብቃት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።