ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡