ኬር ህጻናት እና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ለ2019 ዓ.ም/ የትምህርት ዘመን በድርጅቱ ታቃፊ ለሆኑ ተማሪዎች ፕላስቲክ ሽፋን ሆነው የተለበዱ ሲናር ላየን ደብተሮችን፡- 1ኛ, ባለ 50 ቅጠል ባለ መስመር ፤ 2ኛ, ስኩዌር ባለ 50 ቅጠል ደብተሮችን ፤ 3 ኛ,ኬኒያ ቢክ እና ቡና እስክሪብቶዎችን፣ 4ኛ, HB እርሳሶችን በየክፍል ደረጃቸው የሚያስፈልጋቸውን መጠን መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ፡