አድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ተለያዩ ዓይነት የኤልክትሮኒክስ ዕቃዎችን(ኮምፒውተር፣ፕሪንተር፣ዮፒኤስ፣ኤሌክትሪክ ዲቫይዳር እና ሌሎች) እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (የተለያየ አግዳሚ ወንበር፣ፋይል ካብኔት፣ማናጀራል ጠረጴዛ፣የሙያተኛ ጠረጴዛ እና ሌሎች) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡