ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና ከዚህ በታች በተዘረዘረው እሰፔስፊኬሽን መሰረት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አስመጪዎች/አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡