ድርጅታችን ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩለት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡