የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በስሩ በሚገኙ የተለያዩ የስራ ቦታዎች እና በጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት እና ሪጅኑ ላይ ተከማችተው የሚገኙ ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡