የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶች እና የመገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተቀመጡ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎችና አከፋፋዮች በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ማኅበሩ ይጋብዛል፡፡
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) በተመረጡ ክልሎች የሚገኙ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚውሉ የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ የተሠማሩ፣ ብቃት ያላቸውና ከታች የተቀመጡ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎችና አከፋፋዮች በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ማኅበሩ ይጋብዛል፡፡