ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በድሬዳዋ፣ ሐረር እና ጅጅጋ ከተሞች የኮካ-ኮላ ምርቶችን በማከፋፈል የንግድ አጋሮቻችን መሆን የሚችሉ አስተማማኝ እና የካፒታልም ሆነ ሙያዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ አከፋፋዮችን በመፈለግ ላይ ይገኛል።