Procurement of Office Equipment
Procurement of Stationary Materials
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 01/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም ከዚህ በታች በተዘረዘረው ዝርዝር መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡