በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በከራራ ቀበሌ ለሚገነባው ሁሉ አቀፍ የህብረተሰብ ጤና ኬላ ግንባታ የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ህጋዊ ተጨራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡