የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ፣ የመረጃ ዴስክ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።