በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳዳር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት, በትምህርት ጽ/ቤት በጀት ለo12 ሲልዳ ቀበሌ የመዋለ ህጻናት ት/ቤት ግንባታ፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡