በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ሰበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል ጣውላ የእጅ ዋጋውን ጨምሮ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።