የዕድገት በሕብረት የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ድርጅታችን ውስጥ ያሉትን 4 ህንፃዎች የቀለም ቅብ፣ የጣሪያ እድሳት ፣ የቦረንዳዮ ሥራ፣ የኤሌክትሪክ ሥራ ፣ የልስንና የመሳሰሉት ሥራዎች ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡