የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ለህንጻ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ቆርቆሮ፣ መስታወት፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ የብረት ቀለም እና ተመሳሳይ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል (በድጋሚ የወጣ)
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት ትምህርት ቢሮ የዲላ ትምህርት ኮሌጅ በዲላ ከተማ የተማሪዎች ማደሪያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።