በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም:- የሲኖ ትራክ(SINO Truck)፤የኒሳን ዩዲ(Nissan UD)፤ የኪያ (KIA) ፤ የፉቶን ዳምፕ ትራክ(Foton Dump Truck) ፤ ፎርክሊፈት(Forclift)፤ የሎደር (Loader) ፤የኤክስካቫተር(Excavator) ፤የሪዮት ኮንትሮል (Riot Control) የዳምፐር(Damper)፤የዜድ ኤን ኤ ፒክ አፕ(ZNA pick up)፤ሪች(Rich) ፤የ ቢሾፍቱ ፒክ አፕ(Bishoftu pick up)፤የፎቶን ፒክ አፕ(Foton pick up)፤የፎርላንድ (Forland)፤የፋዎ ቤላ(FAW BELLA)፤የኦቲንግ(Oting)፤የፎቶን ሚኒ ባስ(Foton mini Bus)፤ ሙዳን ባስ(Mudan Bus) ፤ኤፍሲአር(FSR)፤ጋርቤጅቲፐር(Garbage Tipper)፤ካኒባላይዝ(Canibalize) ኪያ (KIA) እና ዎኪንግ ትራክተር (Walking Tractor) መለዋወጫዎችን(Spare parts) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Our company, Belayab Motors PLC, invites eligible and qualified bidders for the maintenance of a brake testing machine.