ማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን (Mathiwos Wondu Foundation) ለካንሰርና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሕሙማን የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው፣ ቀጥሎ የተመለከቱትን የቴክኒክ መስፈርቶች የሚያሟላ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።