አማራ ልማት ማህበር ማህበሩ ለአገልግሎት የሚውሉ ብቁና መስፈርቱን የሚያሟሉ አቅራቢዎች /Eligible and qualified Suppliers to Submit bids for the Supply, Delivery, and Warranty Support of Six /6/ Lead –Acid Batteries to be used for power Bacup Applications/ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዎጾኦ በማድረግ ተልእኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የልማት ማህበር ነው፡፡ በመሆኑም ማህበሩ ብቁ እና መስፈርቱን የሚያሟሉ አቅራቢዎች (Eligible and qualified Suppliers to Submit bids for the Supply, Delivery, and Warranty Support of Six /6/ Lead –Acid Batteries to be used for power Backup Applications) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መግዛት ይፈልጋል፡፡
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዎጾኦ በማድረግ ተልእኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የልማት ማህበር ነው፡፡ በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የግድግዳ ክፍል አልሙኒየም ልባስ ስራ እና ሌሎች የተለያዩ ስራዎች በፋይነት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት