የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩ እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሰው ተከራይ በሊዝ ውሉ መሰረት የሊዝ ክራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራይ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።