በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡