በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን የብቸና ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡