የቤ/ጉ/ክ/መ/ካማሺ ዞን ካማሺ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨሰኬሰ 65 ፐርሰት 35 ፐርሰንት ቨሰኬሰ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ፣ የወንድ ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ፣ የሴቶች ሸሚዝ እጅጌሙሉ ሸሚዝ እና የወንድ እና የሴቶች አጭር ቡትሰ ጫማ፣ የወንድ እና የ