በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ማዕከል በተለያየ ጊዜ ተገዝተው የነበሩና አሁን ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።