በአስራስምንት ማዞሪያ የለም ልዩነት አ/ማ ሊያስገነባ ላሰበው የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ግንባታ በደረጃ 1 በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ /GC/ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።