በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት በጀት 019 ቀበሌ አመላ ለሚገነባው መስኖ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ፤ የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።