በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የህክምና መድኃኒቶች ሪኤጀንቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን እና የፅዳት እቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።