ከሰም ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የመኪና ጎማ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የእንሰሳት መድሀኒት፣ የደንብ ልብስ ጣቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ለመኪኖች የሚገጠም GPS እና ለመሬት ልኬት የሚሆን GPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።