የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ግዥ ለወረኢሉ ወረዳ ሰኞ ገበያ፣ ለደላንታ ወረዳ ወገልጤና እና ለከላላ ወረዳ ቲርቲራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡