በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የተለያዩ ይዘት ያላቸው የፈርኒቸር እቃዎችን ማለትም ተሸከርካሪ ወንበር፣ የእንግዳ ወንበር ጠረጴዛ እንዲሁም ላተራል በግልጽ ጨረታ ቁጥር 02/2018 አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።