በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዋንዋሽ ፕሮግራም በአለም ባንከ በጀት በወግዲ ቁጥር 1/አንድ ት/ቤት ባለ አራት ቀዳዳ የወንዶችና የሴቶች መፀዳጃ ቤት 1 የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ (MHM) ፣ ባለ12/ባለ አስራ ሁለት ጡት የዕጅ መታጠቢያ የውሃ ቧንቧ እና 1/አንድ የቆሻሻ ማቃጠያ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል ስለሆነም _ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን _ መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ጽ/ቤታችን ይጋብዛል።