የአፋር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ UNICEF እና UNFPA የበጀት ድጋፍ በሚያከናውናቸው ተግባራት በ UNFPA የበጀት ድጋፍ ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶችና ህጻናት የተሟላ ምላሽ መስጠት የሚያስችል ስርአትን ለመዘርጋት እንዲቻል የሴቶች ደህንነት መጠበቂያ (Women Safe House) ስራ ለማስጀመር የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን እና ለአንድ መስኮት አገልግሎት (One Stop Center) የሚውሉ ማቴሪያሎች፣ የጉዳይ አያያዝ ስርአት ለማጠናከር የሚያግዙ እና ለቢሮው ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡