በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ ሎት፡- 001 ኤሌክትሮኒክስ (Electronics items/ ኤሲ እና ሎት፡- 002 ፋይል ካቢኔት በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡