የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪዎችን ጥገና እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ውል በማስገባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡