ጫዝማ አሰል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዊንጌት ዙሪያ በሚያስገነባው 2B+G+12 አፓርትመንት በመስራት ላይ ሲሆን አከሲዮን ማህበሩ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩ ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡