የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቤዝክ ሚታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ኬሚካሎችን (Furan Resin, Ferro Manganese, Zirko fluid/ISOMOI, Tin Metal 99.99%, Ramming Cement Tycore 245, Catalyst & Concret Cement For Ladle Lining) በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡