የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ አገልግሎት የሚውል የመንጃ ፍቃድ ፕሪንተር ኮድ HiD Fargo DTC 4500e Dual side Print with one side Lamine የሆነዉን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመንገድ ፈንድ በጀት ለሚያካሄደው የተለያዩ መንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ የሚሰማሩ iኛ ከ16 ሜትር ኪዩብ በላይየመጫን አቅም ያለው ግልባጭ መኪና፣ 2ኛ ከ17,000 ሊትር በላይ የሚጭን የነዳጅ ቦቲ፣ 3ኛ ከ20,000 ሊትር በላይ የሚጭን የውሃ ቦቲ ፣ 4ኛ 8 ሰው የመጫን አቅም ያለው ሰርቪስ መኪና፣ አይሱዚ መኪና፣ የፈረስ ጉልበቱ ከ1300hp የሆነ 1 D8R ዶዘር፣ እና የፈረስ ጉልበቱ ከ305 በለይ የሆነ ሎደር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራይት ይፈልጋል።