የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡