የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለየዩ የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራከሽን መሳሪያዎች በተቀመጠላቸው ቁርጥ ዋጋ መከራየት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡