በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡ ሎት-1 የህከምና እቃዎች 700 ብር ሎት-2 የጽህፈት መሳሪያ 8000 ብር ሎት-3 ህትመት 4500 ብር ሎት-4 የተለያዩ ጥገናዎች 8000 ብር ሎት-5 የደንብ ልብስ ጨርቅና የደንብ ልብስ ስፌት 6000 ብር ሎት-6 የጽዳት እቃዎች 1000 ብር ሎት-7 ቋሚ እቃ 7320 ብር ሎት 8 የኤሌክትሮኒከስ መሳሪያ 1000 ብር ሎት-9 ልዩልዩ መድሀኒቶችና ሪኤጀንቶች መሳሪያዎች 50,000.00 ብር ሎት-10 የሚወገዱ ንብረቶች 1000 ብር ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ ሎቶችን ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡